B
berhanadugna45
እኔ በውሃ ሀብት መስኖ አያያዝ ዲፓርትመት የተመረኩ ሲሆን 3 አመት ልምድ አለኝ በሙያየ ተጨማሪ ስዕል መሳል እምክራለሁ እንዲሁም አጫጭር ግጥምች መፃፍ ተጨማሪ ክህሎት አለኝ.